Industrial machinery and installation
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢፕ.ድ 001/2018
የግዥው ዓይነት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በጨረታ ቁጥር 001/2018 ለማተሚያ ማሽን (Printing Machine) ግዥ ያወጣውን ዓለም አቀፍ ጨረታ በተመለከተ፣ ከተወዳዳሪዎች በቀረበ የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ መሠረት፣ በሕግና በግዥ መመሪያዎች መሠረት ገምግሞ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜን በ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ለማራዘም ወስኗል።
- የተሻሻለ የጨረታ መርሃ ግብር
- የቀድሞ የጨረታ ማስገቢያ ቀን: ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም
- አዲስ የጨረታ ማስገቢያ ቀን ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- የጨረታ መክፈቻ ቀን: ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- ቦታ: የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ።
ከላይ ከተገለጸው የጊዜ ማራዘሚያ በስተቀር፣ በመጀመሪያው የጨረታ ሰነድ የተመለከቱ ሁሉም መስፈርቶች፣ የቴክኒከ መግለጫዎች፣ የውል ሁኔታዎች እና ሌሎች ድንጋጌዎች ሳይቀየሩ በሙሉ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a364cd90a538a10d4000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-12 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Press Agency
- Buyer address: አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት
- Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
- Posted at: 2026-08-01T09:10:10.000Z