Vehicle purchase
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
OT/15/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Description |
|
Lot 1 |
Purchase of Battery for Machineries, Vehicles & Motor Cycles (PR-No. 46002) |
|
Lot 2 |
Purchase of Two Unit of Self-Propelled Vibratory Roller (Compactor) PR-No. 46007 |
|
Lot 3 |
Purchase of Four Unit of 410 – 440 4WD articulated Chassis Tractor (PR-No. 46008 |
|
Lot 4 |
Purchase of Four Units of Heavy – Duty Offset Disc Plough (PR-No. 46009) |
|
Lot 5 |
Purchase of Iveco Flatbed Spare Parts (PR-No. 46030) |
|
Lot 6 |
Purchase of Iveco Lowbed Spare Parts (PR-No. 46033) |
|
Lot 7 |
Purchase of Simba Disc Plough Spare Parts (PR-No. 46034) |
|
Lot 8 |
Purchase of Rome Heavy Duty Harrow Spare Parts (PR-No. 46035) |
|
Lot 9 |
Purchase of Toyota Pickup S/Cab Spare Parts (PR-No. 46047) |
|
Lot 10 |
Purchase of Iveco Crane Spare Parts (PR-No. 46048) |
|
Lot 11 |
Purchase of Toyota Pickup D/Cab Spare Parts (PR-No. 46049) |
|
Lot 12 |
Purchase of Toyota Station Wagon Spare Parts (PR-No. 46050) |
|
Lot 13 |
Purchase of Bell Trailer Summer Maintenance Spare Parts (PR-No. 46051) |
|
Lot 14 |
Purchase of MIE Trailer Summer Maintenance Spare Parts (PR-No. 46052) |
|
Lot 15 |
Purchase of XCMG Wheel Loader Spare Parts (PR-No. 46053) |
|
Lot 16 |
Purchase of FSR-ISUZU Spares (PR-No. 46055 |
|
Lot 17 |
Purchase of Toyota Pickup S/Cap Spare Parts (PR-No. 46056) |
|
Lot 18 |
Purchase of DAEWOO Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46057) |
|
Lot 19 |
Purchase of DAEWOO Express Bus (PR-No. 46061) |
|
Lot 20 |
Purchase of UD Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46064 |
|
Lot 21 |
Purchase of Toyota Pickup D/Cab Spare Parts (PR-No. 46065) |
|
Lot 22 |
Purchase of YAMAHA Motor Cycle Spare Parts ( PR-No. 46068) |
|
Lot 23 |
Purchase of Suzuki Motor Cycle Spare Parts ( PR-No. 46069) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-2547
የፋክስ ቁጥር 011-551-2911
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
Tender details
- Deadline: 2026-08-22
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-22 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
- Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T08:48:14.000Z