Addis Ababa
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle lron, SHS, CHS-Etc) እና በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ DCMME 25/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
- ሎት - 1 የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle Iron, SHS, CHS-Etc)
- ሎት - 2 በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ 22/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ነሀሴ 5/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ስሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።
- ማሳሰቢያ ለሪፖርተር፡- በ22/11/2018 የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
- መክፈቻ ቀን ማክሰኞ ነሀሴ 05/2018 በሚለው የታረመ መሆኑን አንሳውቃለን
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a6a0c950a538a7b86000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-08-11 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T11:38:00.000Z