Industrial machinery and installation

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 26/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት- 1 Reinforcement Bar Ø6 & Ø8
  • ሎት-2 የእንጨት እና ብረታ ብረት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች ግዥ
  • ሎት-3 የፅዳት እና ሴፍቲ እቃዎች ገዥ
  • ሎት-4 Scanner ( ስካነር) ግዥ

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ 27/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሳቢያ:- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ...... ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፦ ... ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-08-13 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T12:20:51.000Z
← Back to all tenders