Addis Ababa
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታው ቀን ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው |
|||
|
ከተማ፣ ክ/ከ ወረዳ ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ
|
|||||||||
|
1 |
ዊዎርክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
ከበደ ዱሩነህ መኩሪያ |
ለቅይጥ አገልግሎት
|
ጎፋ
|
አዲስ አበባ ከተማ የካ ክከተማ ወረዳ 10 |
የካ167/19 6180/09 |
530.78 ካሜ
|
21,972,919.73
|
ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓም ከ04፡00-05፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሞተር ቁጥር እና የሻንሲ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
የመኪና ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ
|
የሰሌዳ ቁጥር
|
የተሰራ በት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
||||||
|
2 |
ዳሪግ ኃ/ላ/የተ/ግ/ማህበር |
ቢአርዲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር |
ሱዙኪ ዲዛየር
|
ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ |
አአ-03-B53332
|
2022 G.C
|
MBHCZF 63S0024 6001 |
K12MP4324520
|
2,500,000
|
ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓም ከ04:30-05:30 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
3 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
ተበዳሪው
|
ኤስ ኢ ኤም ዊል ሎደር |
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጅድ
|
ሠአ-LD-2830
|
2019 G.C
|
SEM00 655TS55 06094
|
WD10G2 20E23*12195007107*
|
7,200,000
|
ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓም ከ03:00-4:00 ስዓት አሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
4 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
አቶ ከድር መሀመድ |
ኤክስ ሲ ኤም ጂዊል ሎደር |
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጅድ
|
ሠአ-LD-1634
|
2012 G.C
|
11207204 |
1212E027484 |
4,000,000
|
ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከ04፡15-5፡15 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
5 |
አቶ መሀመድ የሱፍ እሸቴ
|
ተበዳሪው
|
ዞም ላየን ትራክ ሞንትድ ክሬ |
ደሴ ከተማ፣ ዳውዶ መስጅድ
|
ET -03-77257
|
2014 G.C
|
L5E5H3D36EA037369
|
WP10.270*1613S145585*
|
15,000,000
|
ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከ08:30-9:30 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲፒኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
2. ተቁ 1 እና ተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ የህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝ ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
8. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም +251 91 804 6551 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተራ.ቁ 1 በ 011 467 0714/011 467 0917 ኦሮሚያ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ፣ ለተራ ቁ 2 በ 011 668-2799/ 3953 ኦሮሚያ ባንክ ጋራ ጎሮ ቅርንጫፍ እና ለተራ.ቁ 3፣ 4፣ 5 በ 033-312-0031/64 ኦሮሚያ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 15:30
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-04 15:30
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T14:07:11.000Z