Computers, laptops and workstations

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የጉራጌ ቅ/ጽ/ቤት ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር እና ከለር ፕሪንተር መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

/

የእቃው ዓይነት

ብዛት

ምርመራ

1

ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር

4

 

2

ከለር ፕሪንተር

1

 

የጨረታ ሰነዱን ጉ/ዞ/ቀ/መ/ቅ/ጽ/ቤት ቀርቦ ማግኘት ይቻላል።

1. ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

3. ተወዳዳሪዎች መወዳደሪያ ዋጋ የሞሉበትን ሰነዶቻቸውን በኤንቬሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጉ/ዞ/ቀ/መ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት እስከ 11/12/2018 ዓ.ም እስከ 6፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ይከፈታል።

5. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የጉራጌ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-17 14:00
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
  • Buyer address: አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:18:31.000Z
← Back to all tenders