Well drilling and boreholes

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ ቴፒ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰራተኞች ለመጠጥ ውሃ የሚውል የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገስጸውን መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግዲ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ 18/2018 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶች የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት ወይም መቐለ ከሚገኘው መስሪቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

 3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁ +251910332805፤ +251914765679፤ መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።
ሱር ኮንስትራክሽን ኃሳ.የተ.የግ.ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-08-24 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sur Construction PLC
  • Buyer address: ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ
  • Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:51:51.000Z
← Back to all tenders