Addis Ababa
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ/6211 /
- ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ/6212/
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች/6218/
- ሎት 4 ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍት/6219/
- ሎት 5 ቋሚ እቃ /63/3/
- ሎት 6 የእንስሳት ህክምና መድሀኒት /6214/
- ሎት 7 የተለያዩየ የጓሮ አትክልት ዘር /6221/
- ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች /6241/
በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾቾ መሳተፍ 8, የምትችሱ መሆኑን እንገልፃስን።
1. ተጫራቾች ከስራው ዘርፍ ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ “ማስረጃ (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል።
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቫት (Vat) ሰርተፍኬትና ቲን (Tin) ሰርተፍኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
4. ለፕቃቅንን አነስተኛ ተቋማት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ ማስከበሪያ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋሙ ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ በጽ/ቤቱ ኃላፊ የተፈረመ እንድሁም የስም ና የስራ ድርሻ ቲተር እንዲሁም ክብ ማህተም ያሟላ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል።
5, ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) የብር መጠን/ ለሎት1 4,000.00 ብር ለሎት2፦ 5,000.00 ብር፣ ሎት3፡ 5,000.00 ብር፤ ለሎት4፡4,000.00 ብር፤ ለሎት5፡ 3,500.00 ብር፤ ለሎት6፡ 1,500.00 ብር፤ ለሎት 7፡ 2,500.00፤ ለሎት 8፡ 3,500.00 ብር ሲፒኦውን ካሰራችሁበት ባንከ በኛ ተቋም ስም በተዘጋጀ /CPO/ ከኦርጅናል ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይኖርባችኋል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በትክክል በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ናሙና ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረቱበትን የእቃ ናሙና በተመረጡ ሎት እና ሌሎች ናሙና ማቅረቢያ ዘዴ የጨረታ ሣጥኑ ከመታሸጉ በፊት በማዳበሪያ ናሙና እንድረከብ ለተመደበው አካል ማስረከብና ማስፈረም እንዲሁም በእያንዳንዱ እቃ ላይ ማህተም መደረግ ይኖርባቸኋል።
8. ጨረታው ከወጣበት ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ናሙና ክፍል ይከፈታል።
9. ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛፎቅ ካሸሪ ክፍል ይገኛል።
10. ተጫራቾች ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን የሚውል ከሆነ ቀኑን አሳልፈን የሚከፈት መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
11. መ/ቤቱ ከአሸናፊው ተጫራቾ ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበ ከውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 20% /ሀያ በመቶ/ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይንም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ካራ ቆሬ 36 ቁ. አውቶብስ ማዞርያ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ/ 011-318-5510
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኞ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 3፡30
- Bid opening: 2026-08-15 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን 28/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 4፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kolfe Keranio Sub City Woreda 2 FEDB
- Buyer address: ካራ ቆሬ 36 ቁ. አውቶብስ ማዞሪያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T09:24:55.000Z