Glass, chemicals and packaging materials
ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር የናይትሪክ አሲድ፣ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እና መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Description
ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር
ሎት 1
የናይትሪክ አሲድ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እና መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈጸም የወጣ የውስን ጨረታ ግዥ
የጨረታ ቁጥር አ/ው/ጨ ላ/ዴ/ኃ/የተ.28/2018
የጨረታ መዝጊያ በቀን 05/12/2018ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ
የጨረታ መክፈቻ በቀን 05/12/2018 ጠዋት 4:30 ይከፈታል
የናይትሪክ አሲድ ፡ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ ጎማ እንዲሁም የመለዋወጫ እቃዎች በግልጽ የግዥ ስልት ለመግዛት የወጣ የጨረታ ሰነድ ቁጥር አ/ው/ጨ ላ/ዴ/ኃ/የተ.01/2018 የተጫራቾች መመሪያ ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ.የግ ናይትሪክ አሲድ፡ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እንዲሁም መለዋወጫ ለመግዛት ባወጣው ግልጸ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርት እንዲያሟሉ በማድረግ ግልጽ ጨረታ መጋበዝ ይፈልጋል።
- በተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1.1 ተጫራቾች በጭረታው ለመሳተፍ የሚከተሉትን ሰነዶች ከመጫራቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው
- ሀ.በዘርፉ የታደስ የንግድ ፍቃድ
- ለ.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- ሐ.የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይንም ቫት የተመዘገበትን የምስክር ወረቀት
1.2 ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ቢድ ቦንድ ብር 10000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት።
1.3 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ ሁኔታ የሚገልጽ ቴክኒካል መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
1.4 ተጫራጮች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ የሚጫረቱበትን የዕቃ ዝርዝር፤ ነጠላ ዋጋ፤ ጠቅላላ ዋጋ ቫት በግልጽ በሚታይ ሁኔታ መጠቀስ አለባቸው። ይሁንና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ቫትን በተመለከተ ምንም ዓይነት አመላካች ጹሁፍ ከሌለ ዋጋው ቫትን ያካተተ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል።
1.5 ለማንበብ አዳጋች ወይንም ስርዝ ድልዝ ያለው የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
1.6 በፋይናንሻል ውድድር ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ይሆናል።
1.7 አሸናፊው ተጫራጭች አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን በኃላ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ወይንም ውል ፈርሞ ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የአፋጻጸም ዋስትና ካላያሳያዘ ያሲያሰው የጨረታ ማስከበሪያ ለግዥ ፈጻሚው ገቢ ይሆናል።
1.8. ተጫራጮች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦሮጂናል እና ኮፒ በተለያየ ኢንቮሎፕ ለይተው ማቅረብ አለባቸው።
1.9. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአግባቡ ፈርመውና የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተም በመምታት አሽገው ለውድድር ማቅረብ አለባቸው።
2.0. ግዥ ፈጻሚው የጨረታ መጠኑን አስከ 25 በመቶ መጨመር እና መቀነስ ይችላል።
2.1. አሸናፊ የሆነው ተጫራጭ ያሸነፈባቻን እቃዎች አዲስ አበባ በሚገኝው በገዥ ቅጥር ግቢ ቆጥሮ ማስረከብ ይኖርበታል።
2.2. ጨረታው ከ ሰባት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኃላ በቀን 05/12/2018 ጠዋት 4:30 አዲስ አበባ በሚገኝው የድርጅቱ ዋና ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
2.3. ድርጅቱ ጨረታውን በማናኛው ጌዜ በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ በመብቱ የተጠበቀ ነው።
2.4. ከጨረታ ማስገቢያ ሰዓት በኃላ ወይንም ካለፈ በኃላ የሚቀርብ ማጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
2.5. ገዥ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካካያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን አስቅድሞ ማስተካካል ይችላል። ነገር ግን የተስተካከለውን የጨረታ ሰነድ ለሁሉ ተጫራቾች በአድራቸው እንዲያቁት ይደረጋል።
2.6. ገዥ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ የመክፈቻ ቀንን አስፈላጊ ነው ቡሎ ሲያምን ሊያራዝመው ወይም ሊሰርዝ ይችላል።
2.7. ሁለት እና ከዚያ በላይ ያሉ ተጫራቾች ተመሳሳይ ዋጋ ቢያቀርቡ አና አሸናፊ ቢሆኑ ድርጅቱ ከአቅራቢዎቹ ጋር በመደራደር የሚወሰን ይሆናል፡።
2.8 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2.9 ተጫራቾች ለጨረታ ከቀረቡት ውስጥ ለ LOT 1,2,3 COA መቅረብ ይኖርበታል፤፤
LOT 1.ዋጋ ስለማቅረብ
|
ተ.ቁ |
ለግዥ የቀረበው ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር የአንዱ ዋጋ |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር ጠቅላላ ዋጋ |
|
01 |
Nitric Acid 68% |
ኪ/ግ |
2,000 |
|
|
|
02 |
Caustic Soda Physical Appearance: White flakes NaOH 98.54% Na2CO3 0.29% Iron 4.8 ppm Nickel 1.20 ppm |
ኪ/ግ |
2,000 |
|
|
|
03 |
Denature Alcol 96% |
ሊትር |
1,200 |
|
|
|
04 |
Alcol Etanol 96% Extra pure |
ሊትር |
1,200 |
|
|
|
05 |
Wax |
ኪ/ግ |
500 |
|
|
Lot 2 .ዋጋ ስለማቅረብ
|
ተ.ቁ |
ለግዥ የቀረበው ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር የአንዱ ዋጋ |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር ጠቅላላ ዋጋ |
|
01 |
Refined Sugar ICUMSA 45 Standard |
ኪ/ግ |
4,500 |
|
|
Lot 3 .ዋጋ ስለማቅረብ
|
ተ.ቁ |
ለግዥ የቀረበው ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር የአንዱ ዋጋ |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር ጠቅላላ ዋጋ |
|
01 |
Denature Alcol 96% |
ሊትር |
1,200 |
|
|
|
02 |
Alcol Etanol 96% Extra pure |
ሊትር |
1,200 |
|
|
|
03 |
Wax |
ኪ/ግ |
500 |
|
|
LOT 4 ዋጋ ስለማቅረብ
|
ተ.ቁ |
ለግዥ የቀረበው የዕቃ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር የአንዱ ዋጋ |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር ጠቅላላ ዋጋ |
|
01 |
Cutting disc Ø125x22.23mmx1m |
pcs |
100 |
|
|
|
02 |
Pipe S/steel 1/2"x6mlong |
pcs |
3 |
|
|
|
03 |
S/steel T 1/2" inch |
pcs |
2 |
|
|
|
04 |
S/steel Elbow 80º 1/2" inch |
pcs |
4 |
|
|
|
05 |
Ball valve S/steel 1/2" inch |
pcs |
2 |
|
|
|
06 |
Nipple S/steel 1/2" inch |
pcs |
2 |
|
|
|
07 |
Union S/steel 1/2" inch |
pcs |
2 |
|
|
|
08 |
Elbow 90º S/steel DN 50 |
pcs |
5 |
|
|
|
09 |
Tri clamp S/steel DN 40 |
pcs |
2 |
|
|
|
10 |
Tee S/steel DN 50 |
pcs |
3 |
|
|
|
11 |
Elbow DN 50 |
pcs |
5 |
|
|
|
12 |
Reducer DN 50-40 |
pcs |
2 |
|
|
|
13 |
Reducer DN 40-25 |
pcs |
3 |
|
|
|
14 |
Support Clamp DN-40 |
pcs |
2 |
|
|
|
15 |
Support Clamp DN-50 |
pcs |
4 |
|
|
|
16 |
Clamp S/Steel |
pcs |
1 |
|
|
|
17 |
Tri Clamp DN-32 |
pcs |
2 |
|
|
|
18 |
Gate Valve S/steel 3/8 |
pcs |
4 |
|
|
|
19 |
Gate Valve S/steel 1/2 |
pcs |
4 |
|
|
|
20 |
Nipples S/steel 1/2 |
pcs |
6 |
|
|
|
21 |
Nipples Reducer ½ to 3/8 |
pcs |
3 |
|
|
|
22 |
S/steel Elbow DN-2.5 90 Degree |
pcs |
20 |
|
|
|
23 |
Globe Valve DN-25 S/steel |
pcs |
4 |
|
|
|
24 |
Pipe S/steel DN-25x2mm tik x6m |
pcs |
10 |
|
|
|
25 |
Nipple S/steel DN-25 |
pcs |
16 |
|
|
|
26 |
Reducer S/steel DN-50-40 |
pcs |
8 |
|
|
|
27 |
Reducer S/steel DN-40-32 |
pcs |
8 |
|
|
|
28 |
S/steel Counter Sunk Bolt M6x15mm |
pcs |
30 |
|
|
|
29 |
S/steel Counter Sunk Bolt M8x15mm |
pcs |
30 |
|
|
|
30 |
S/steel Bolt & Nut M8x40mm |
pcs |
50 |
|
|
|
31 |
S/steel Bolt & Nut M10x45mm |
pcs |
50 |
|
|
|
32 |
S/steel Bolt & Nut M12x45mm |
pcs |
50 |
|
|
|
33 |
S/steel Allen Head Bolt & Nut M10x30mm |
pcs |
20 |
|
|
|
34 |
S/steel Allen Head Bolt & Nut M8x30mm |
pcs |
20 |
|
|
|
35 |
Deep Groove Ball Bearing 6308 2RS(Both side Rubber Seal) |
pcs |
20 |
|
|
|
36 |
Deep Groove Ball Bearing 6008 2RS |
pcs |
30 |
|
|
|
37 |
Deep Groove Ball Bearing 6210 2RS(Both side Rubber Seal) |
pcs |
30 |
|
|
|
38 |
Mechanical Seal 32 |
pcs |
30 |
|
|
|
39 |
Mechanical Seal 30 |
pcs |
20 |
|
|
|
40 |
Mechanical Seal 25 |
pcs |
10 |
|
|
LOT 5 ዋጋ ስለማቅረብ
|
ተ.ቁ |
ለግዥ የቀረበው ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር የአንዱ ዋጋ |
ተ.እ.ታ ሳይጨምር ጠቅላላ ዋጋ |
|
01 |
Tyre 315/80r22.5 |
pcs |
31 |
|
|
4. ጨረታዎችን መቀበያና መክፈቻ
ጨረታን ለማቅረብ አላማ ብቻ የሚያገለግል የግዥ ፈጻሚው አካል አድራሻ፦
ላሜዴየሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አድራሻ አዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ላም በረት መናሃሪያ በሚውሰደው መንገድ፡- ከእስራኤል ኤንባሲ ዝቅ ቡሎ ብሎ ነው።
ስልክ ቁጥር:- +2516646244
ፋክስ ቁጥር፤- 0116460092
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-11 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lame Dairy PLC
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: 2merkato.com (Aug 05, 2026)
- Posted at: 2026-08-05T06:12:27.000Z