Office Furniture

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. የትምህርት እቃዎች

2. የደንብ ልብስ

3. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

4. አላቂ የፅዳት እቃዎች

5.ቆሎ እና ኩኪስ

6. የደንብ ልብስ ማሰፊያ

በዚህ መሠረት በጨረታው መሣተፍ ለሚፈልጉ፤

1. በዘርፉ የተሠማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 1000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ለጨረታ ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በወንድማማች የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ናሙናውን ካላቀረቡ ግን ጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡

8. የጨረታው ሰነዱ ኮፒና ኦርጅናሉ ብሎ በመለየት በታሸገ ኢንቨሎፕ ቦተለያዩ ፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. የጨረታ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ የሰው ሃይል ቢሮ ይከፈታል እለቱ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይሆናል፡፡

11. የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማሰያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

12. ዋጋ ሲያቀርቡ እስከ ቫቱ እንዲያቀርቡ፡፡

13. አነስተኛና ጥቃቅን የተደራጃቹ አቅራቢዎች ካላችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ፡፡

14. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

አድራሻ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ቢይ ሜዳ ኮንዲሚኒየም አጠገብ

የስልክ ቁጥር 0114 164 212 / 0114 705 897

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-20 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kirkos Sub City Education Bureau Wondimamache Academic and Elementary School
  • Buyer address: ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግ ተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ቢይ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አጠገብ
  • Bid bond: 1,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:01:32.000Z
← Back to all tenders