Building Construction

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለአስተዳደር ም/ቤት G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ኮንትራክተር ሙሉ ቁሳቁሱን ችለው ከደረጃ 5 እና በላይ በሆነ ተቋራጭ ወይም GC5 /BC5/ ጠቅላላ ህንጻ ተቋራጭ ማሰራት ይፈልጋል።

1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የሚጫረቱት ጨረታ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / በላይ ከሆነ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ወይም የቫት ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከ1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. የሚገነባው ግንባታና የሚገዛው ወንበርና በቢሮ የሚገጣጠመ እቃዎች በዲዛይኑና በሳፕሉ መሰረት መገንባትና ግዥ ማቅረብ የሚችልና መግጠም የሚችል ዝርዝር መግለጫውን /ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በቴክኒክና ፋይናሻል በኦርጃናልና በኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ እስከ 21 ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነዱን ቢሮ ቁጽር 6 ማግኝት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዝብ ወይም በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት 300,000/ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ማሳያዝ አለባቸው።

8. ጽ/ቤቱ ጨረታውን የሚወዳድረው በሎት ድምር ነው፣

9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ኦርጅናል ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጸ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ቡድን በቢሮ ቁጥር 6 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ታሽጎ በዚሁ እለት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

11. የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 14 05 22 46 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡15
  • Bid opening: 2026-08-29 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: South Wollo Zone Kutaber Woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:04:05.000Z
← Back to all tenders