Vehicle purchase

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልጽ ጨረታ ዘዴ  አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት።

.

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የውድድሩ አይነት

ምርመራ

1

ሎት 1

ለተመላላሽ MDR-TB ታካሚዎች አልሚ ምግብ

10000

በነጠላ/በሎት

1 ጊዜ ግዥ

2

ሎት 2

የጥገና እቃ

25000

በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ

3

ሎት 3

የከብቶች መኖ

20000

በሎት/በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ

4

ሎት 4

የመኪና እቃ

25000

በሎት/በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ በድጋሚ የወጣ

5

ሎት 5

የመኪና ጎማና ባትሪ

25000

በሎት/በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ በድጋሚ የወጣ

6

ሎት 6

የተሽከርካሪ የሞተር ዘይት

10000

በሎት/በነጠላ

ለ1 አመት ግዥ በድጋሚየወጣ

7

ሎት 7

የመነፅር እና የእይታ መሳሪያ

20000

በሎት/በነጠላ

ለ1 አመት ግዥ በድጋሚ የወጣ

  1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ(የስራ ፍቃድ) ያላቸው። የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ግዥው ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎቱ 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል። ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ።
  6. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል። ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን። በቼክ ማስያዝ አይቻልም።
  8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 /ደውለው ይጠይቁን

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-24 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Boru Meda General Hospital
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T08:49:48.000Z
← Back to all tenders