House and Building Sale
ዓባይ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ የንግድ እና ለኢንዱስትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 80/2018
ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 80/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ /ይዞታ ልዩ መለያ.ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበትጊዜ |
||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ሙሉጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
200 ካ/ሜ |
522/2012 |
የንግድ
|
753,452.00
|
መስከረም 12/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
2 |
ሙሉጌታ ሽፈራው |
ሽፈራው ገላው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
190 ካ.ሜ |
30/08 |
ለመኖሪያ |
747,577.00 |
መስከረም 12/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00 |
|
3 |
ሙሉጌታ ሽፈራው |
ተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
300 ካ.ሜ
|
84/07
|
ለመኖሪያ |
1,529,840.00
|
መስከረም 13/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
4 |
አዕምሮ መኮንን |
ተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
02 |
- |
200 ካ.ሜ
|
199/2010
|
ለመኖሪያ |
770,964.00
|
መስከረም 13/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00 |
|
5 |
ካሳዬ ዘውዴ |
ተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
250 ካ/ሜ
|
747/2012
|
ለመኖሪያ |
534,930.00
|
መስከረም 13/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
6 |
ፋሲካው እስከመቼ |
ተናኜ ፀጋዬ |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
250 ካ/ሜ
|
448/2011 |
ለመኖሪያ |
444,377.00
|
መስከረም 14/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00 |
|
7 |
አያሌው ዱጋሳ |
ተበዳሪው |
ቁጭ |
ቁጭ |
01 |
- |
300 ካ/ሜ
|
99/2014
|
ለመኖሪያ |
1,848,281.00
|
መስከረም 14/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
8 |
ፀጋዬ ሙሉነህ |
ተበዳሪው |
አዘና |
አዘና |
01 |
- |
200 ካ/ሜ
|
1465/14
|
ለመኖሪያ |
552,799.00
|
መስከረም 15/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00
|
|
9 |
ገደፋው አይቼው |
አታለል ፀጋ |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
02 |
|
180ካ/ሜ
|
888/09
|
የንግድ |
6,601,711.00
|
መስከረም 15/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00
|
|
10 |
አስረሳ ታምር |
የተበዳሪው |
እንጅባራ |
እንጅባራ |
03 |
|
545 ካ/ሜ
|
064/13
|
ለኢንዱስትሪ |
6,759,790.00
|
መስከረም 12/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
11 |
ወይንናት ዳንግላ ብድር እና ቁጠባ ኦሶሲየሽን |
ረገመው ጥላሁን |
ዳንግላ |
ዳንግላ |
05 |
- |
200ካ/ሜ
|
231/1037 |
ለመኖሪያ |
652,416.00
|
መስከረም 12/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00
|
|
12 |
ወይንናት ዳንግላ ብድር እና ቁጠባ ኦሶሲየሽን |
ጌታቸው አለነ |
ዳንግላ |
ዳንግላ |
04 |
- |
150 ካ.ሜ
|
555/ገ/1108
|
ለመኖሪያ |
605,819.00
|
መስከረም 13/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
13 |
አብርሃም አምባዬ |
ተበዳሪው |
ዚገም |
ኢንጂባራ |
01 |
- |
200 ካ.ሜ
|
234/13 |
ለመኖሪያ |
2,757,371.27
|
መስከረም 13/2019 |
ጠዋት ከ4፡00-6:00
|
|
14 |
መስፍን መኮንን |
ፈቃደ ታረቀኝ |
ዘንባባ |
አዴት |
03 |
- |
1,500.60 ካ/ሜ |
ከአገ/5839/2009 |
ለኢንዱስትሪ
|
2,689,582.15
|
መስከረም 13/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
|
15 |
አማረ ደሴ |
ተበዳሪው |
እንጅባራ |
ቲሊሊ |
01 |
|
250 ካ.ሜ
|
7837/2007
|
ለመኖሪያ |
750,529.00
|
መስከረም 13/2019 |
ከሰዓት ከ8፡00-10:00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- ከተራ ቁጥር 1-12 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪው ቅርንጫፍ ሲሆን በተራ ቁጥር 13 የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ኢንጂባራ ቅርንጫፍ ሲሆን በተራ ቁጥር 14 የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው አዴት ቅርንጫፍ ሲሆን በተራ ቁጥር 15 የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ቲሊሊ ቅርንጫፍ ይሆናል።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል:።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭካገኘበጨረታውአይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ:።
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T11:35:51.000Z