External audit and assurance

አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል

Description

የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር የማህበሩን ሂሣብ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርቡ የኦዲት ድርጅቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል መፈጸም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት፡-

1. ከሚመለከተው መንግሥታዊ አካል የኦዲት ሥራ ለማከናወን ሕጋዊ ፈቃድ ያለው፣

2. በኦዲት ሥራ በቂ ልምድ ያለው፣

3. የማህበሩን የሂሣብ እንቅስቃሴ በየዓመቱ በመመርመር ሪፖርት የሚያቀርብ

የኦዲት ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ) በአካል፣ ወይም በቴሌግራም ሠነዶቻቸውን እንዲያቀርቡና እንዲወዳደሩ እናስታውቃለን።

አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አምቼ ጀርባ ከጆኒ ጋራዥ ዝቅ ብሎ በሚገኘው የቤካስ ኬሚካል ኃ/የተ/የግል ድርጅት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0911 648 359 ወይም 0913 726 000

አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ)
  • Bid opening: 2026-08-14 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማህበር
  • Buyer address: ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አምቼ ጀርባ ከጆኒ ጋራዥ ዝቅ ብሎ በሚገኘው የቤካስ ኬሚካል ኃ/የተ/የግል ድርጅት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T12:53:59.000Z
← Back to all tenders