Equipment and Accessories

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

 የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ  መሸጥ ይፈልጋል።

የሚሸጠው ንብረት

የሐራጁ መነሻ ዋጋ

ሐራጁየሚካሄድበት

ተ.ቁ

 

1

 

2

3

 

4

 

5

6

 

7

 

 8

9

 

10

 

11

 12

 

13

 14

15

 

 

 

16

 

17

 

18

19

 

20

 

ብዛት

የሚገኝበት አድራሻ

ቀን

ሰዓት

 ቦታ

Pre-cleaner

 1 set

 

ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11

 

9,249,865.25

 

 

ነሐሴ 28 ቀን 2018 /

 

4:00-6:00 ሰዓት

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ቅጥር  ግቢ

Batching scale hopper

1 set

Magnetic sleeve

1 set

Magnetic sleeve

1 set

Wide hammer mill

1 set

product Bin

1 set

Mixer with grease/oil adding unit surge Bin with cyclone, fun , and air

1 set

duct

1 set

Auto packing machine with control unit

1 set

Swing machine(conveyor=3m)

1 set

Screw conveyer1

2 set

Screw conveyer2

1 set

Screw conveyer3

1 set

Screw conveyer4

1 set

Screw conveyer5

2 set

Air compressor(pressure 0.8 Mpa, ca-

 

pacity 0.35 mmin)

1 set

Bucket elevator

1 set

Weight bridge(18m 3m 60T)

1 set

Steel Structure For the machine

1 set

Electric Control Board

1 set

  • ተጫራቾች የንብረቱን መነሻ ዋጋ 20% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  • ማሽነሪው የተተከለ ሲሆንየሚሸጠው ማሽኑ ብቻ በመሆኑ አሸናፊው ከአሸነፈ በኋላ ማሽነሪውን ነቅሎ የመውሰድ ኃለፊነት ያለበት ሲሆን የማሽነሪውንመንቀያ መጫኛ እና ማጓጓዣ እና ኢንሹራንስ ወጪ የሚሸፈነው በአሸናፊው ነው።
  • የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነጻ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነጻ መብት ካላዉ ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል። ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያው በዥው ይፈጸማል።
  • ሐራጁ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00- 6፡00 ሰዓት ይካሄዳል።
  • ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ታክስ ከፍያን ጨምሮ አሸናፊው ይከፍላል።
  • አሸናፊው የሀራጁ አሸናፊ መሆኑ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ማሽነሪዎችን ለማስጠበቅ የሚከፈል ክፍያ ፣ለማሽነሪዎች መጠለያ ኪራይ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎች የመክፈል ኃላፊነት አለበት።
  •  አሸናፊው የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል።
  •  አሸናፊው ማሸውን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ የሚገዛ ከሆነ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን
  • አሸናፊው ዥውን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ የሚገዛ ከሆነ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። ካልከፈለ ባንኩ የሐራጅ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ በድጋሚ ይካሄዳል። በድጋሜ ሲሸጥ የሚፈጠረውን የዋጋ ልዩነት ይከፍላል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ የሐራጁ ሽያጭ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ 058-226-2740

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 20%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 10, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T10:04:33.000Z
← Back to all tenders