Vehicle

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ አይሱዙ የጭነት መኪና መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ዶክመንቶቻቸውን የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅቶ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ15ኛ የስራ ቀን 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት በ3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አድራሻ ይከፈታል።
  4. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር  01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ. 0115 51 86 96

ፖ.ሳ.ቁጥር. 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

 አዲስ አበባ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-25
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ15ኛ የስራ ቀን 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-25 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ15ኛ የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bole Printing P.L.C.
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T12:17:12.000Z
← Back to all tenders