Financial

ኅብረት 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኅብረት 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን አወዳድሮ ያለውን ማስገመት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የማኅበራችንን ኅብረት 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የሥራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማኅበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሙሉ ሰነድ በአዲስ ከተማ አውቶቡስ ተራ ትልቁ መናኻሪያ ቢሮ ቁጥር 13 በአካል በመምጣት እንድትወስዱና ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ7ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶብስ ተራ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 13 (አስራ ሦስት) ለበለጠ መረጃ 09-11-37-52-44/09-47-73-86-85

ኅብረት 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-19 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኅብረት 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T07:46:22.000Z
← Back to all tenders