Printed Advertising Materials

የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አ/ዘመን ማስታወቂያ ገፅ 22 የጨረታ ቁጥር 001/2019 የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ ጨረታ የጨረታ ቁጥር 001/2016 የተባለው በስህተት ሲሆን የጨረታ ቁጥር 001/2019 በሚል የታረመ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው የጨረታ ዝርዝር ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a7ad9670a538aa5d7000001 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-21 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ayer Tena General Secondary School
  • Buyer address: አየር ጤና ታክሲ መናኸሪያ ፊት ለፊት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T08:46:05.000Z
← Back to all tenders