House and Building Foreclosure

በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት እና የሆቴል ንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ሰላማዊት ንጉሱ

የአፈፃፀም ተከሳሾች፡-

1. አቶ ሰይፉ አስናቀ

                    2. አቶ እንዳልካቸው አስናቀ

  1. በባቱ ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በ350 ካ.ሜ (ሶስት መቶ ሃምሳ ካ.ሜ) ቦታ ላይ የሚገኝ በአስናቀ መኮንን ስም የካርታ ቁጥሩ ORO29011106009 በሆነው ተመዝግቦ የሚታወቅ በመነሻ ዋጋ ብር 7,186,897.17 (ሰባት ሚሊየን አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ17/100) በሆነው በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ለጨረታው የተቀመጠቀውን ከመነሻ ዋጋ ¼ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር እንዲችሉ ታዟል።
    • 1.1 የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በቀን 21/12/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ታዟል።
  2. በባቱ ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ውስጥ በ450 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኝ የሆቴል ንግድ ቤት አስናቀ መኮንን ስም በተባለው ሰው ስም የካርታ ቁጥሩ OP029011603002 በሆነው ተመዝግቦ የሚታወቅ በመነሻ ዋጋ ብር 11,456,941.96 (አስራ አንድ ሚሊየን አራት መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ ዘጠኝ  መቶ አርባ አንድ ብር ከ96/100) በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ አሁን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ለጨረታው መነሻ ከተቀመጠው ገንዘብ ውስጥ ¼  በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ መወዳድር እንዲችል ታዟል።
    •  2.1 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አየር ላይ ከቆየ በኋላ በቀን 22/12/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሸጥ ታዟል።

ውጤት ለመጠበቅ ቀጠሮ ለ25/12/2018 በ4፡00 ሰዓት ተቀጥሯል።

በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-28 12:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T10:13:06.000Z
← Back to all tenders