House and Building Sale

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 4 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንዶምንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 4 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች

  • የኮንደሚኒየም ሱቆቹ-

1. ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ሀያት ሳይት ህንፃ ቁጥር 32 የቤት ቁጥር B32/03 የሚገኘውን ስፋቱ 38.80 ካሬ ሜትር የጋር መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

2. በየካ ክፍለ ከተማ የካ ቱሪስት ሳይት ህንፃ ቁጥር B8 የቤት ቁጥር B8/04 የሚገኘወን ስፋቱ 39.87 ካሬ ሜትር የጋር መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

3. ጎፋ መብራት ሀይል ሳይት የሚገኘውን ህንፃ ቁጥር B91 የሚገኘውን ስፋቱ 36.77 ካሬ ሜትር የቤት ቁጥር B91/02 የጋራ መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

4.ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ ሳይት የሚገኘውን ህንፃ ቁጥር B2 ስፋቱ 39.17 ካሬ ሜትር የቤት ቁጥር 2/04 የጋራ መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ስዓት ድረስ የንግድ ሱቆቹ በሚገኙበት ሳይት ማየት ይቻላል።

  • የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ለኮንደሚኒየም ሱቆች ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲፒኦ ገቢ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎኘ ከጨረታ መዝጊያ ስዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው ነሀሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ጊቢ ውስጥ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው ወይም 8868 መጠየቅ ይችላሉ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-08-17 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
  • Buyer TIN: 0000028921
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Reporter (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T10:48:09.000Z
  • Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/
← Back to all tenders