Food Items and Drinks
Bule Hora University :ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ግዥ/Procurement of Bread for students food service
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6b2210b0-6726-40b3-a60d-4c2d85f3291d/open
Reference Number: BHU-NCB-G-0002-2019-BID-Open Lot Reference: BHU-003/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Bule Hora University
Contact Information
Address: BHU
Town: Bule hora
Country: Ethiopia
P.O. Box: 144
Post Code: 144
Telephone: +251 911728310
Email: [email protected]
Office: 1st floor,129 room
Important Dates
- Invitation Date: Aug 13, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: Aug 24, 2026, 3:00 PM
- Opening Schedule: Aug 24, 2026, 3:30 PM
- Clarification Deadline: Aug 18, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 200000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- Number of staffተጫራቹ በአሁኑ ወቅት በዳቦ መጋገርና አዘገጃጀት ስራ የቀጠራቸው ቢያንስ አምስትሠራተኞች ያሉት መሆን አለበት፡፡ ድርጅቱ ከቀጠራቸው ሠራተኞች ጋር የተገባ የቅጥር ውልና ደብዳቤ እንዲሁም ባለፉት ሶስት(3) ወራት ለሠራተኞች ደመወዝ የተከፈለበትና ግብር የተቆረጠበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡፡Reference: ITB 35.3
- የዳቦ መጋገርያ ማሽንዘመናዊ የዳቦ መጋገርያ ማሽን ያለው እና ማኑዋል የዳቦ መጋገርያ በጥሩ ሁኔታ የተገነባ ሆኖ የማምረት አቅም በቀን ቢያንስ 20000 (ሃያ ሺህ) ብዛት ዳቦ የማምረት የሚችል እና በቂ ተዛማች የመገልገያ ቁሳቁሶች ያሉት ፣የዳቦ መጋገርያው ( ዘመናዊም ሆነ ማኑዋል) ያለበት ቤት ለዳቦ መጋገረያ ምቹ እና ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም ሁለቱም ዘመናዊም ሆነ ማኑዋል ማሽኖች ያልተራራቁ እና በቅርበት ለመጠቀም ምቹ ስለመሆናቸዉ በአካል ማሳየት የሚቻል፡፡ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑ እናማኑዋል የዳቦ መጋገርያ በቡሌ ሆራ ከተማ ዉስጥ መገኘት አለበት፡፡Reference: ITB 35.4
- valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2
- valid business licenseBidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
- Personal for key positionድርጅቱ ከቀጠራቸዉ ሰራተኞች ውስጥ አንድ ሰው በምግብ ዝግጅት ሙያ የሠለጠነ መሆኑን የሚሳይ መረጃ ማቅረብ አለበት፡፡Reference: ITB 35.3
- financial statementsባለፉት 2 ዓመታት የተንቀሳቀሰ የባንክ ሂሳብ አጠቃላይ 10,000,000 ብር የሆነ አና ቀሪ ሂሳብ 5,000,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታልReference: ITB 35.5
- ማጓጓዣለዳቦ ማጓጓዣ የሚያገለግል ሽፍን ተሸከርካሪ ሆኖ ኮንቴነር የተገጠመለት ቢያንስ 30 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ሆኖ የባለቤትነት ሊብሬ ወይም በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተገባ የውል ስምምነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡ የመኪናው ይዞታ ያለበት ሁኔታና ሽፍን ስለመሆኑ በአካል ማሳየት የሚችል::Reference: ITB 35.4
- VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
- NationalityBidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.Reference: ITB 35.2
- conflict of interestBidder is found to have not a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3Reference: ITB 35.2
- የመልካም ስራ አፈጻጸምተጫራቾች የሁለት ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡Reference: 16.1
Procurement Classification
- 104000000: Food supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡ ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡ በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡ ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310
Tender details
- Deadline: 2026-08-24
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-08-24 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bule Hora University
- Bid bond: 200000 ETB
- Published on: Government (Aug 13, 2026)
- Posted at: 2026-08-13T13:45:45.000Z