Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጫት ቀረጥ ስራውን ለማከናወን ተሽከርካሪውን ከነጭነቱ የሚጭን ዘመናዊ የምድር ሚዛን እና ለጫት ቀረጥ ኬላ ላይ የሚገጠም CCTV ካሜራ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 ዘመናዊ የምድር ሚዛን እና CCTV ካሜራ ግዥ ብሔራዊ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት

  1. ሎት 1፡- የጫት ቀረጥ ስራውን ለማከናወን ተሽከርካሪውን ከነጭነቱ የሚጭን ዘመናዊ የምድር ሚዛን
  2. ሎት 2፡- ለጫት ቀረጥ ኬላ ላይ የሚገጠም CCTV ካሜራ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ፡-

  1. ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለስራው የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤ግዥው ከ200000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ያላቸው ፤
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘውትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ. ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስት /16/ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  4. ጨረታው በቀን 23-12-208 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ላይ በግዥ⁄ ፋይ/ንብ/ አስ ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡የጨረታ መክፈቻ ቀን መንግስት ዝግ የሚደርጋቸው በዓላት ፣ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  5.  ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ
    • ሎት 1፡- 50000(ሀምሳ ሺህ ብር)
    • ሎት 2፡-20000(ሀያ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንከ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው ::
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10 % ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0144 ደውለው መረዳት ይችላሉ ::

ከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-29 10:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Kemise City Administration Finance Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
  • Posted at: 2026-08-14T08:20:13.000Z
← Back to all tenders