Accounting and Auditing, Accounting System Design
ናስር ያሲን ፋውንዴሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ማስታወቂያ
ናስር ያሲን ፋውንዴሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለው ሂሳብ ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት (የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች)
2. የሙያ ብቃት ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመደበ/የተመደበች
3. የኦዲቲንግ በቂ የስራ ልምድ እና ሙያ ያለው/ያላት
4. የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሰጣችሁን የሙያ ደረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
5. የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ስራውን ለማከናወን የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ የሙያ ደረጃችሁንና ህጋዊነታችሁን የሚገልጽ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒውን የማይመለስ በመያዝ በስራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያ በኢሜል አድራሻ
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 09 01–59-33 59/ 09 01-59-88-59
ናስር ያሲን ፋውንዴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-08-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-22 17:30
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nasir Yasin Foundation
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T09:14:05.000Z