Accounting and Auditing, Accounting System Design
ተወከል አክሲዮን ማህበር ለ2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች መሰረት ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
ድርጅታች ተወከል አክሲዮን ማህበር ለ2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ መዝገቡን በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች መሰረት ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆኑ የውጭ ኦዲተሮችን በግልጽ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም መሳተፍ የምትፈልጉ አካላት የሚከተሉትን ህጋዊ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት (Certificate of Competence) ማቅረብ የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (Renewed Trade License) እና የሙያ ፈቃድ (Professional License) ማቅረብ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ
የመዝጊያ ቀንና ሰዓት:- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 – 11፡00 ድረስ ማስረከቢያ ቦታ:
አድራሻ፦ አ.አ አዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 01 ቢሮ ቁጥር 304 ስልክ ቁጥር 0112 78 86 00/01
በዝርዝር መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0112 78 86 00/01 ማግኘት ይቻላል
ተወከል አክስዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 – 11፡00
- Bid opening: 2026-09-29 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ተወከል አክስዮን ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T08:35:28.000Z
- Source: 2merkato