House and Building Sale
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ባህሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘመድኩን አስቻለው በሚል ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 12 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የይዞታ መለያ ቁጥር AA000100700437 መሆን ሲገባው በስህተት 4000100700437 ተብሎ መገለፁ እንዲሁም 8፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ፣ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት እንዲሁም በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ በሚል ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a7d84180a538acccc000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-22 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T09:45:21.000Z