House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪዉ ሰም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ
|
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት
|
||||
|
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት
|
አድራሻ
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ ከተማ
|
ቀበሌ
|
||||||||||
|
|
ከለለ ጉዊሶ
|
ከለለ ጊዊሶ እና ገነት ለማ
|
መነሀሪያ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ሀዋሳ ከተማ |
ታቦር |
ዱሜ
|
SD001170204042 |
214.74
|
5,000,000 (አምስት ሚሊዮን ብር)
|
07/01/2019 |
4:00-6:00
|
1.ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አካባቢ ማሰተባበሪያ ጽ/ቤት
2- አሸናፊዉ ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
3.ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
4.ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መነሀሪያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና
5.የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡ በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል::
6.ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0910017849 /0926549466 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Region: Sidama
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T06:50:53.000Z