House and Building Sale

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼  (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ስዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  •  በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ ሐዋሳ ከተማ፣ ባህል አዳራሽ ክ/ከተማ፣ አዳሬ ቀበሌ ውስጥ በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አማ ሐዋሳ ዲስትሪክት ሕንፃ 4ኛ  ፎቅ ላይ ባለው የሕግ ክፍል ውስጥ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

.

የተበዳሪው

ስም

የመያዣ

ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.

የባለቤትነት ማረጋገጫ

ካርታ ቁጥር

ንብረቱ

የሚገኝበት

አድራሻ

የጨረታው መነሻ

ዋጋ በብር

ጨረታው

የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ

ሰዓት

 

የጨረታ ሰዓት

 

1

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪው

 

የመኖሪያ ቤት

 

463.75

 

2081

 

አለታ ወንዶ ከተማ

1,117,169.13

መስከረም 12 ቀን

2019 .

4:30-5:30

 

5:30-6:00

 

2

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ

አለማየሁ

አለሙ

የንግድ ቤት

በካርታዉ ላይ

388.10

በተጨባጭ 265

2082

 

አለታ ወንዶ ከተማ

2,557,684.39

 

መስከረም 12 ቀን

2019 .

 

8:30-9:30

9:30-10:00

 

3

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪው

 

የመኖሪያ ቤት

512.55

2283

 

አለታ ወንዶ ከተማ

1,040,408.24

መስከረም 13 ቀን

2019 .

4:30-5:30

 

5:30-6:00

 

4

አቶ አለሙ አመኑ

አቶ

አለማየሁ

አለሙ

የመኖሪያ ቤት

645.09

 

2060

አለታ ወንዶ ከተማ

2,850,326.87

 

መስከረም 13 ቀን

2019 .

8:30-9:30

9:30-10:00

 

5

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪው

 

የንግድ ቤት

799.18

የይዞታ መለያ ቁጥር

SD00108

0402006

ሐዋሳ ከተማ

 

13,530,735.32

 

መስከረም 14 ቀን

2019 .

4:30-5:30

 

5:30-6:00

 

6

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪው

በካርታው ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ፤ በተጨባጭ ግንባታ ላይ የሚገኝ G+4 የንግድ ህንጻ እና 3 ቪላ ቤቶች

 

1277.92

የይዞታ መለያ ቁጥር

SD00108

0402002

 

ሐዋሳ ከተማ

 

44,549,306.66

 

መስከረም 14 ቀን

2019 .

8:30-9:30

9:30-10:00

 

7

አቶ አለሙ አመኑ

ተበዳሪው

የንግድ ቤት

700

የቦታዉ መለያ ቁጥር

HUB11

4/98CB-5

ሐዋሳ ከተማ

 

16,569,858.94

 

መስከረም 15 ቀን

2019 .

4:30-5:30

 

5:30-6:00

 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-25 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T07:38:22.000Z
← Back to all tenders