House and Building Sale

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል::

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት

አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

(አገልግሎት)

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት

ማረጋገጫ

ሰነድ ቁጥር

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

 

ክልል/ ከተማ

ከተማ//

ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

 

ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ

መኩርያ

ባሳየ ጎዮ

መኩርያ

ባሳየ እና

ቤት

ዉቤ ዮሃንስ

 

ስታዲየም

ሲዳማ

ሀዋሳ

ሀዋሳ

መኖርያ ቤት

370 ካ.ሜ

20303

6,117,746.71

መስከረም 04 ቀን 2019 .

ከጧቱ 300 -6:00

ሰዓት

ሲዳማ

ሀዋሳ

ሀዋሳ

መኖርያ ቤት

370 ካ.ሜ

572

6,043,044.61

ሲዳማ

ሀዋሳ

መናሃርያ

የንግድ ቦታ

800 ካ.ሜ

31154

14,407,485.75

መስከረም 04 ቀን 2019 .

ከቀኑ

7፡00 እስከ

10፡00 ሰዓት

ሲዳማ

ሀዋሳ

መናሃርያ

የንግድ ቦታ

800 ካ.ሜ

28076

15,269,994.61

2

ታይም ኮፊ

/የተ/የግል

ማህበር

 

 

ስታዲየም

ሲዳማ

ሀዋሳ

መናሃርያ

የንግድ ቦታ

720 ካ.ሜ

00408/06

23,715,534.27

 

መስከረም

05ቀን 2019 .

ከጧቱ 300 -6:00

ሰዓት

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼  (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ::
  2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል::
  3. ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል::
  4. በጨረታው አሸናፊ ለሆነ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል::
  5. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፣ ከጧቱ 3፡00 - 4፡00 ሰዓት ድረስ እና ከቀኑ 7፡00 - 8፡00 ሰዓት ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለእያንዳንዱ ንብረት የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው:: ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል::
  6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል::
  7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
  8. ጨረታው በባንኩ ሀዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የሚካሄድ ይሆናል::
  9. ለሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል::
  10. ተበዳሪው/ንብረት ኣስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል:: ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::
  11. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል::
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-18-37፣ የሀዋሳ ዲስሪክት ጽ/ቤት 046-212-2288 እና 046-212-0897 መደወል ይችላሉ::
  13. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ወጋገን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T08:32:36.000Z
← Back to all tenders