House and Building Sale
የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ፡- አቶ እንደግ አበባየሁ
አፈ/ተከሳሽ አቶ አስማማው ጌታሁን
መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ መሠረት ባንተዋለ ፈንቴ ስም በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 16 በአዋሳኝ በምስራቅ ባዶ ቦታ፣በምዕራብ ባዶ ቦታ፣በሰሜን ባዶ ቦታ፣በደቡብ መንገድ መካከል ያለ 200 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለው ቤት በመነሻ 877,571.2(ስምንት መቶ ሰባ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አንድ ብር) መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ስዓት እስከ 7፡00 ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን 1/4 በCPO በማስያዝ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በዕለቱ ከቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን ጨረታ አሸናፊ የሆነ ቀሪውን በቀጠሮው ቀን አሟልቶ መቅረብ ያለበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል፡፡
የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 13:00
- Bid opening: 2026-09-23 13:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: East Gojam Zone Administration High Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T11:52:51.000Z