House and Building Sale

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ እሁድ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቀጥር 14 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 15 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ እንደሚሆን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት  ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a70abfd0a538a77e7000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-03 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T11:58:46.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders