House and Building Sale
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት እነ ካሳሁን ፍስሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጸዳለ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 21 ላይ ስለይዞታው ተጨማሪ መረጃ እንዲካተት በማስፈለጉ ተጨማሪ በዚህ መሰረት የመንገድ ጥናት 75.82 ካ/ሜ የሚነካው ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የተካተተ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/admin/tenders/6a6b12660a538a2e6c000001/edit
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 15:30
- Bid opening: 2026-09-02 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T08:28:44.000Z