Vehicle

የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ሚኒባስ የኤሌትሪክ መኪና እና Mobile elevating work platforms ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለገቢዎች ቢሮ እና ለሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የግዥ//

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

የዕቃው አይነት

5

PPPDSO/O08/19

ሎት 1 ሚኒባስ የኤሌትሪክ መኪና

ሎት 1- 100,000

1

ሎት 2 Mobile elevating work platforms

ሎት 2 200,000

 1

  1. የብቃት መስፈርቶች ፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ሕጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከሥራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2.  ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነድ ገዥና ቋንቋ፡ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ሥራ ከፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 1000 /አንድ ሺ ብር / ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡- 5.1 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. የጨረታው ዓይነት፡-PPPDSO/008/19, ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7.  የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡ የገዥ መስያ ቁጥር PPPDSO/008/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ26/12/2018 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ ፤ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  8. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  9. የመሰረዝ መብት መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን ወይም 0915099803 ይደውሉ፡፡
  11.  ጨረታው የሚከፈት ቦት ቦታ፡- የሐረሪ ሕዝብ ክልል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል፡፡

https://WWW.facebook.com/hppdsoweb site http//hppdso.gov.et

Telegram https:t.me//hppds2

በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥ እና

ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-09-01 10:30
  • Region: Hareri
  • Publishing entity: Harari National Regional State Procurement and Property Disposal Service
  • Buyer address: አሚር ሀቦባ ስታዲየም ፊት ለፊት /የድሮ ስታዲየም/ ፊት ለፊት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T09:53:07.000Z
← Back to all tenders