Accounting and Auditing, Accounting System Design

ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት 2018 በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት 2018 በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።

ስለዚህ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማላ ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉበት 3/ሶስት/ የስራ ቀናት በስራ ሰአት ካልፌ ቀራንዬ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ካራቆሬ ግራር አካባቢ በሚገኘው ናትራን ህንፃ 2ተኛ ፎቅ የድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ ቀረቦ ማመልከት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

የተወዳዳሪ መስፈርቶች ፡-

1. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት 1ፎቶ ኮፒ

2. ሒሳቡን ለመርመር የሚፈጅበትን የጊዜ መጠንና የአገልግሎት ክፍያውን መጠን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 09 11 43 11 32/ 09 12 05 38 48 መደወል ይቻላል።
ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉበት 3/ሶስት/ የስራ ቀናት በስራ ሰአት
  • Bid opening: 2026-08-19 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Multekel Aema Welmu Asmin Enterprise
  • Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T11:07:43.000Z
← Back to all tenders