Accounting and Auditing, Accounting System Design

አዲስ አድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን እና በቀጣይም በበጀት ዓመቱ ሂሳቡን የሚመረምሩለት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አዲስ አድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን እና በቀጣይም በበጀት ዓመቱ ሂሳቡን የሚመረምሩለት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. ተጫራቾች ኦዲት ላድረግ ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጣቸው እና የዘመኑ የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች ለኦዲት ስራው የሚመድባቸው ባለሞያዎቸ ብዛት እና የትምህርት ዝግጅታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የገበሩ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5. ከዚህ በፊት በሂሳብ ኦዲት ምርመራ ከሰሩባቸው ድርጅቶች የስራ አፈጻጸማቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

6. ተጫራቾች የኦዲት ስራቸውን የሚያጠናቁቅበት የጊዜ ገደብ መግለጽ ይኖርባቸዋል

7. ተጫራቾች ለውድድሩ ተፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን በማያያዝ የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ሰነዶችን ለየብቻ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ቀን እና ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 - 11፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዶቻችሁን አሟልታችሁ አራተኛ ወለል በሚገኘው በህንጻው ጽ/ቤት የበር ቁጥር 408 እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።

8. ማህበራችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው።

9. የኦዲት ስራ የሚሰራው በአይ ኤፍ አር ኤስ እስታንዳርድ መሰረት ነው።

10. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0112-73-53-57 / 0953-12-12-44 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ማህበሩ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ቀን እና ሰዓት ጠዋት ከ2፡00 - 11፡00 ሰዓት ድረስ
  • Bid opening: 2026-08-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዲስ አድማስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Published on: Reporter (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T11:21:40.000Z
← Back to all tenders