House and Building Sale
የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
1. በአፈ/ከሣሽ የብዙአየሁ ንጉሴ /6ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሣሽ ዘመን ጌትነት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ 05 ቀበሌ በምሥራቅ ንግስት ውብሸት፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ባንቲገኝ ዳኛው እና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 5,963,854.94 (አምስት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሶስት ሽህ ስምንት መቶ ሃምሳ አራት ብር ከዘጠና አራት ሳንቲም) በጨረታ ይሸጣል፡፡
2. በምሥራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ የቀበሌ ቤትና እብስቴ መኮነን፣ በሰሜን አብዱል ቃድር( እቴነሽ መለሰ) እና በደቡብ አበበ በሹ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1, 757,763.01( አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሀምሳ ሰባት ሽህ ሰባት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከዜሮ አንድ ሳንቲም) በጨረታ ይሸጣል፡፡
3. በዳንግላ ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ በላቸው ወርቁ፣ በሰሜን ሀሰን አህመድ እና በደቡብ የቀበሌ ቤት የሚያዋስነው በመነሻ ዋጋ ብር 3,540,272 (ሶስት ሚሊየን አምስት መቶ አርባ ሽህ ሁለት መቶ ሰባ ሁለት ብር) በማድረግ ለመስከረም 19/2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 አስከ 5፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡
4. በአዲስ ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን አስናቀ እና በደቡብ ዘመን ጥላሁን የሚያዋስነው በመነሻ ዋጋ 814,410 (ስምንት መቶ አስራ አራት ሽህ አራት መቶ አስር) በማድረግ ለመስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 አስከ 5፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ ከነሐሴ 20/2018 አስከ መስከረም 15/2019 ድረስ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታው አሸናፊዎች የሶስቱንም ቤቶች 1/4ኛውን ወዲያውኑ በከ/ፍ/ቤት የፀደይ ባንክ አካውንት ቁጥር 0313390000027 በሆነ ገቢ በማድረግ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-30 11:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Published on: Be'kur (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T07:03:45.000Z