House and Building Sale

የባንጃ ወ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ዮሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሣሽ እነ ጌትነት ዳኘው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አገው ግምጃ ቤት 02 ቀበሌ አዋሣኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ቴሌ ኮምኒኬሽን እና በደቡብ መንገድ የሚዋሰነው በአቶ ጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋ ብር 14,225,136.32 (አስራ አራት ሚሊየን ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሽህ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከሰላሳ ሁለት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ ጫረታውም መስከረም 06/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 አስከ 6፡00 መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻዋጋ ¼ በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ።

የባንጃ ወ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-16 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-20T07:12:40.000Z
← Back to all tenders