House and Building Sale
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ መረዳጃ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሣሽ ንብረት የሆነውን በሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኘው በምስራቅ ገነቱ ጌታሁን፣ በምዕራብ ጌጡ ወለላው፣ በሰሜን በልስቲ ዋለ ፣ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 202.5 ካሬ ሜትር ቦታ፣ ካርታ ቁጥር 1333መ/ር የሆነውን የአፈፃፀም ተከሣሽ የመኖሪያ ቤት ጥቅምት 10/2019 ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡30 መነሻ ዋጋውን ሣይጠብቅ በ “0” (በዜሮ መነሻ ዋጋ) ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በጨረታ እንዲሸጥ የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ያዘዘ ሲሆን የመኖሪያ ቤቱን በመጫረት መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሣወቅን፤ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ያሸነፈበትን ዋጋ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ ¼ኛውን ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን እና ቀሪ ገንዘቡን ለጥቅምት 13/2019 ዓ/ም ለሆነው ቀጠሮ ከረፋዱ በ4፡00 የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በችሎት ይዞ ቀርቦ የሚከፍል መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-10-20 09:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone High Court
- Published on: Be'kur (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T10:29:42.000Z