House and Building Sale

የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሣሽ ወ/ሮ ብዙአለም በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አማኑ ስንሻው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደብረ ኤልያስ ከተማ ቀበሌ 02 አዲሱ ምሪት ከሚባለው ቦታ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አቶ አየነው መንግስቴ፣ በሰሜን አቶ ደረጀ ተስፌ እንዲሁም በደቡብ አቶ ሹመት መካከል የሚገኘው 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 827,481.44 (ስምንት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከአርባ አራት ሳንቲም) ሆኖ ከነሐሴ 12/2018 ዓ/ም እስከ መስከረም 07/2019 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜታ ቆይቶ ጨረታው መስከረም 8/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ የሚሸጥ ይሆናል፡፡ በመሆኑም መጫረት (መግዛት) የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-18 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone High Court
  • Published on: Be'kur (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-20T10:47:27.000Z
← Back to all tenders