Land Lease & Real Estate
የረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሊዝ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው አይነት - መደበኛ ጨረታ
የረ/ገበያ መሪ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 1 መሰረት በ2019 በጀት አመት ለመጀመሪያ ዙር ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት የቦታውን ዝረዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 250 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በመክፍል በረ/ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሚዘጋጀው የጨረታ ሰጥን ውስጥ ሰነዱን ሞልተው ጨረታው በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው የሚጠይቀው ዝርዝር መረጃ ከሚገዙት የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘን የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 288 00 40 ወይም 058 288 02 25 መደወል ይችላሉ፡፡
የረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-28 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Rebu Gebeya City Municipality
- Bid document price: 250.00 ብር
- Published on: Be'kur (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T10:55:50.000Z