Accounting and Auditing, Accounting System Design

አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ. ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

አስቸኳይ የኦዲት ማስታወቂያ

አንበሳ መድኃኒት ቤት ኢማ ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት (የዘመኑን ግብር የከፈለች)

2. የሙያ ብቃት ሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመደበ/የተመደበች

3. የኦዲቲንግ በቂ የሥራ ልምድ እና ሙያ ያለው/ያላት

4. የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሰጣችሁን የሙያ ደረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

6. የፋርማሲ የኦዲት ሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ሥራውን ለማከናወን የምትጠየቁትን የገንዘብ መጠንና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ የሙያ ደረጃችሁንና ሕጋዊነታችሁን የሚገልፅ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሥራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያ በኢሜል አድራሻ [email protected]   ይላኩ

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 35 40 36 99/ 011 155 1893

አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-28 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lion Pharmacy S.C.
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:18:14.000Z
← Back to all tenders