House and Building Sale

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቦታ G+0 ባሉበት ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ አማ ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90ዓ/ም በተሰጠዉ መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘዉ እዳቸዉ ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸዉ ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዋስትናዉ አይነት

አድራሻ

ስፋት ካ.ሜ

የባንኩ ቅርንጫፍ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ዝ/መ/ዋጋ/በብር

የጨረታዉ ቀን/ቦታ

1

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

እንሴኖ

500 ካ.ሜ

አድራሻ

አቶ ነጋሽ ናስር እና ድሎ አህመድ

አቶ ነጋሽ ናስር እና ድሎ አህመድ

456,868.20

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

2

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

እንሴኖ

199.25 ካ.ሜ

እንሴኖ

አቶ ሸምሱ አባጋሮ

አቶ ሸምሱ አባጋሮ

522,691.20

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

3

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

እንሴኖ

200 ካ.ሜ

እንሴኖ

አቶ ነስሩ ሻይቾ

 

አቶ ነስሩ ሻይቾ

496,925.99

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡01

4

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

ኬላ

 

196 ካ.ሜ

እንሴኖ

አቶ እሱባለው ጌታሁን

አቶ ጀንበር ዘነበ

596,869.60

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

5

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

ኬላ

 

237.5 ካ/ሜ

 

ኬላ

 

አቶ ደጀኔ መንግስቱ

 

አቶ ደጀኔ መንግስቱ

915,258.48

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

6

የመኖሪያ ቦታ G+0

ኬላ

 

295 ካ/ሜ

ኬላ

 

አቶ በላይነህ ሳህሌ

አቶ ያለዉ ለማ

752,698.44

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

7

የመኖሪያ ቦታ G+0

ኬላ

 

100 ካ/ሜ

ኬላ

አቶ ገዛህኝ ማሩ

አቶ ገዛህኝ ማሩ

526,987.30

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

8

የመኖሪያ ቦታ G+0

ኬላ

219.07  ካ/ሜ

ኬላ

አቶ እንዳለ ፋንቱ

አቶ እንዳለ ፋንቱ

675,893.92

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

9

የመኖሪያ ቦታ G+0

ኬላ

 

285.36 ካ/ሜ

ኬላ

 

አቶ ፍሬዉ አስፋዉ

አቶ ፍሬዉ አስፋዉ

639,257.85

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 

10

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

አረቅጥ

230.65 ካ/ሜ

አረቅጥ

ይሳኮር አርጋ

 

ይሳኮር አርጋ

 

1,019,113.34

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

11

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

አረቅጥ

188 ካ/ሜ

አረቅጥ

ምስጋኑ አወል

 

ዱላት ሰብልጋ

 

1,704,806.94

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

12

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

አረቅጥ

336.5 ካ/ሜ

 

አረቅጥ

የርሞጀት ካፌ ቤት

 

የርሞጃት ደንዱላ እና አሊ ሙዝየን

1,019,113.34

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

13

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

አረቅጥ

160ካ/ሜ

 

አረቅጥ

ባምላክ መካከለኛ ከኒሊክ

ሙባሪከ አሜን

 

790,973.53

 

ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00

የጨረታው ደንብ እና ሁኔታዎች

  • ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻዋጋ 10% በመቶ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ. አሰረተዉ ከጨረታዉ ቀን በፊት ማስያዝ /በጨረታዉ ዕለት ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ይዘዉ መቅረብ/በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  • የጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን እና ሠዓት ባለ ዕዳዎች ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ፤ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸዉ መሰረት በኦሞ ባንክ ኢማ. ወ/ጤ/ዲስ/ት ይደረጋል፤
  • የጨረታዉ አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15ቀናት ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት፤
  • ከላይ በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ካለ ጫራታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብም አይመለስለትም።
  • ጨረታዉን ለሚያሸንፍ ተጫራጭ፣ በባንኩ ደንብ እና መመሪያ መሰረት አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማሟላት የብድር ሁኔታን በተመለከተ የብድር ዳሬክቶሬትን ማማከር እንዲችል ይደረጋል፤
  • የስመ-ንብረት ዝዉዉር ሁኔታን በተመለከተ ባንኩ ለሚመለከተዉ አካል አስፈላጊዉ ማስረጃ እና በገላጭ ደብዳቤዎች ያሳዉቃል
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ፣ብድሩ ከተከፈለ ጫረታዉ ሙበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፤
  • ለመንግስት የሚከፈሉ አሰፈላጊ ክፍያዎች ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታካስ(VAT) እና ሌሎች ዉዝፍ ከፍያዎች በተጫራቹ ይከፈላሉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በባንኩ ስልክ.ቁ. 011-330-0100 ኦሞ ባንክ አ. ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት ማግኘት ይቻላል።

ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-09 10:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 4፡00 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: OMO Bank S.C. Welkite District
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:26:59.000Z
← Back to all tenders