Land Lease & Real Estate

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

በቀን 15/12/18 ዓ.ም የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ፣ ጨረታው የሚዘጋበት ወይም የሚያበቃበት ቀን 2/13/18 ዓ.ም የነበረው ወደ 3/13/18 ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን እንገልጻለን። በዚሁ መሠረት ጨረታው በዕለቱ በቀን 3/13/18 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ተዘግቶ፣ በዚያኑ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አልያም በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ይፋዊ ድረ-ገፅ https://hudco.gov.et/   ማግኘት ይችላሉ።

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a882de60a538a5bea000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-08 10:00
  • Region: Hareri
  • Publishing entity: Harari City Government City Development Construction Office
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T08:58:59.000Z
← Back to all tenders