House and Building Foreclosure
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/ብማ/362/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታው ስፋት
|
የንብረቱ አ/ት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
የጨረታው ሁኔታ
|
|||||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||||||||||
|
ከተማ |
ክ/ከ |
ቀበሌ |
|||||||||||||
|
1 |
አቶ ሙሉዓለም ተሰማ ገቲሶ |
ዳምቦያ |
አቶ ሙሉዓለም ተሰማ |
ዱራሜ
|
_ |
ላሎ
|
DU1590/ URL1590/13
|
250.75 ካሜ
|
መኖሪያ |
1,447,800.23
|
14/1/19 ዓ.ም
|
8:00-10:00
|
ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
|
2 |
አቶ ጥበቡ ዮሴፍ ጣንባሮ |
ላስካ
|
አቶ ጥበቡ ዮሴፍ
|
ወላይታ ሶዶ |
መሃል
|
ዋዱ አምባ |
ዋአ/1174/15
|
200 ካ.ሜ
|
መኖሪያ |
3,098,436
|
15/1/19 ዓ.ም
|
4:00-6:00 |
ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሸን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላል።
2, ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።
4.ከፍተኛ ዋጋ የስጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ዳሸን ባንክ ኢማ ወላይታ ዲስትሪክት በስራ ሰዓት በመገኘት ዲስትሪከቱ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-180-3006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-25 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T09:10:34.000Z