Accounting and Auditing, Accounting System Design

ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

  • አስፈላጊ ዶክመንቶች በሙሉ ማቅረብ የሚችል
  • የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
  • ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው
  • ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስድበት ጊዜ እና ገንዘብ በመጥቀስ መጫረት ትችላላችሁ
  • የሚመረመሩ ዶክመንቶች
  • ገቢ ደረሰኝ 32 ቦክስ ፋይል
  • JV3 ቦክስ ፋይል
  • PV 7 ቦክስ ፋይል
  • PCPV 1 ቦክስ ፋይል
  • ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች በአጠቃላይ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ ።

አድራሻ ፦ ሴኤምሲ የተባበሩት እጅጋየሁ ዲባባ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 09-98-19-00-70 / 097970-00-70

ጊዜ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-29 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T09:17:47.000Z
← Back to all tenders