House and Building Foreclosure

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የንብረቱ አይነት አገልገሎት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ሁኔታ

 

 

ቀን

ሰዓት

 

 

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

 

1

አቶ እሼቱ ስራዉ

ቡሌ ሆራ

 

ተበዳሪዉ

ኦሮሚያ ክልል፣ቡሌ ሆራ ከተማ

03 ቀበሌ

 

173/1-2103/02

 

792 .

 

የንግድ ቤት

 

8,209,973

 

መስከረም 19 2019 ዓም

 

400-600

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

2

አቶ ተሾመ ደስታ

ጨለለቅቱ

ተበዳሪዉ

. ኢት ክልል፣ ዱራሜ ከተማ

ዘራሮ ቀበሌ

DU/667/

UR/L/667/13

 

240 ካሜ

 

የመኖሪያ ቤት

 

1,077,835.08

 

መስከረም 14 2019 ዓም

 

400-6

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታከስ፣ው ዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቅቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.አ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መግኘት ይችላሉ፣ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ነው።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-212-6537 ወይም 046-212-5573 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-29 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T09:24:54.000Z
← Back to all tenders