Accounting and Auditing, Accounting System Design

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው ሲሆን በኢፌዴሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ስታንዳርድ መሠረት እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡

3. የግብር ከፋይ መለያ (Tin Number) ተመዝጋቢ የሆነ

4. ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና የዋጋውን ዝርዝር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በግንባር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

6. ድርጅቱ በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥርና በፊደል ያለምንም ስርዝ ድልዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ በላይ ዘለቀ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 09 22 67 32 35 / 0911 16 22 23

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-29 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T09:29:31.000Z
← Back to all tenders