Accounting and Auditing, Accounting System Design
መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት ሒሳብን ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት ሒሳብን ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ፤
1. ድርጅታችሁን እንቅስቃሴ የሚገልፅ መረጃ (profile)
2. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፍቃድ
3. ከሚመለከተው የመንግስት አካላት የተሰጠ የሙያ ፍቃድ
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) እና የቫት ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚገልፅ ማስረጃ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥሉት 5/አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ቀጨኔ ደብረሰላም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኛው ቢሮአችን በስም በታሸገ ፖስታ ጨረታችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት ይጋብዛል።
መርሲ ኬር ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥሉት 5/አምስት የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-27 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mercy Care Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T09:54:22.000Z