Land Lease & Real Estate
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለድርጅት 2 ለመኖሪያ አገልግሎት 6 የሚሆኑ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለድርጅት 2 ለመኖሪያ አገልግሎት 6 የሚሆኑ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከከተማው ማዘጋጃ ቤት መሬት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ለመኖሪያ የማይመለስ 30 /ሦስት መቶ/ ብር ለንግድ የማይመለስ/ 400 /አራት መቶ /ብር በመክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ቅድመ ክፍያ ለመኖሪያ 10% ለድርጅት 20%፣ የሊዝ ዘመን ለመኖሪያ 99 ዓመት ለድርጅት 70 ዓመት፣ የቦታው የሕንፃ ከፍታ G+0፣ የሊዝ ክፍያ መጠናቀቂያ ጊዜ ለመኖሪያ 50 ዓመት ለድርጅት 40 ዓመት ነው።
// የቦታው ዝርዝር መግለጫ//
|
ተ/ቁ |
የቦታው ስፋት በካ/ሜ |
የቦታው ብዛት |
የቦታው አድራሻ |
የቦታው መለያ ኮድ ብሎክ እና ፓርስል |
የቦታው አገልግሎት |
የቦታው ደረጃ |
የቦታው መነሻ ዋጋ |
የሰነድ መሸጫ ዋጋ |
|
|
ቀበሌ |
መንደር |
||||||||
|
1 |
700 |
2 |
ሌሞ-ጌንቶ |
ስታደየም |
B93 p13፣p14 |
ንግድ |
1ኛደ2 |
100 |
400 |
|
2 |
400 |
2 |
ሌሞ-ጌንቶ |
ስታደየም |
B105 p2፣ p10 |
መኖሪያ |
1ኛደ1 |
86 |
300 |
|
3 |
600 |
1 |
ሌሞ-ጌንቶ |
ስታደየም |
B104 p8 |
መኖሪያ |
2ኛደ2 |
86 |
300 |
|
4 |
560 |
3 |
ሌሞ-ጌንቶ |
ኔትወርክ |
B89P2፣p4፣p7 |
መኖሪያ |
1ኛደ1 |
86 |
300 |
ማሳሰቢያ ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- +251 91 180 7289 ወይም+251 94 912 4622 ይደውሉ።
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-26
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-26 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Lemo Gento Teen City Hall
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Yedebub Nigat (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T08:28:41.000Z