House and Building Sale
ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Oromia
More tags
Description
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኙበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ ለገሰ ሀይሉ ዳዲ
|
ፈረንሳይ ለጋሲዎን
|
ለገሰ ሀይሉ ዳዲ |
ሆለታ |
ቱሉ ሀርቡ |
WLBMH/162/16
|
26.47 |
የመኖሪያ ቤት (ኮንዲሚኒየም) |
241,155 |
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻልሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4519 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-22 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026), Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T08:38:54.000Z