Land Lease & Real Estate

በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቅያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከከተማው ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር1 በአካል በመቅረብ ለድርጅት አገልግሎት የማይመለስ / 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን\።

የቦታዉ ዝርዝር መግለጫ //profile//

/

የቦታዉ አገልግሎት

የቦታ ብዛት

የአንዱ ቦታ ስፋት በካ/

የቦታዉ አድራሻ

የቦታዉ መለያ ኮድ

የቦታዉ ደረጃ

የሊዝ መነሻ ዋጋ

ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ

የህንጻ ከፍታ

የሊዝ ዘመን

የሊዝ ክፍያ ከፍተኛዉ የማጠናቀቂያ ጊዜ

የጨረታ ሰነድ ዋጋ

መሬቱ /ፓርስሉ/ የሚወጣበት የጨረታ ዙር

1

ድርጅት

15

200

ህብረት

B6P11 B6P10 B6P9 B6P6 B6P5 B6P22B6P23 B6P24 B6P25 B6P26 B6P27 B6P28 B6P29 B6P30 BGP31

1/1

228ብር

20%

G+0

70 ዓመት

40 ዓመት

500 ብር

2

2

ድርጅት

5

232

ህብረት

B46P13 B46P12 B46P11 B46P10 B46P9

1/1

228ብር

20%

G+0

70 ዓመት

40 ዓመት

500 ብር

2

ማሳሰቢያ ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 09 16 73 48 87 ይደዉሉ ፡-

በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-02 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: በጋሞ ጎፋ ዞን በአይዳ ወረዳ ሼፍቴ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ጽ/ቤት
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Yedebub Nigat (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T08:42:24.000Z
← Back to all tenders